ሚግራሾንስቨርከት

Migrationsverket – amhariska

የሚግራሾንስቨርከት ስልጣንቤት፤ በስዊድን አገር መጥተው ለመኖር ለሚሹ፤ ለጉብኝት ወደ ስዊድን ለመምጣት ለሚፈልጉ፤ ከጭቆና ሸሽተው ጥገኝነት ለሚጠይቁ ወይም የስዊድን አገር ዜግነት ለመቀበል የሚጠይቁ ሰዎችን ጉዳዮች ሁሉ የሚወስነው፤ ይህንኑ ስልጣንቤት ነው።

በዚህ ቋንቋ የተዘጋጀው መረጃ፤ በተወሰነ ደረጃ ብቻ ነው። ተጨማሪ መረጃዎች ማንበብ ከፈለጉ፤ ብስዊድንኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች መፈለግ ይችላሉ።