ጥገኝነት መጠየቅ

Att ansöka om asyl – amhariska

ባገርህ ውስጥ ግፍ የደረሰብህ ከሆነ ወይም በመጨቆን የምትሰቃይ ከሆንክ በስዊድን ኣገር ጥገኝነት መጠየቅ ትችላለህ።

በዚህኛው ገጻት ላይ ጥገኝነት ለመጠየቅ ምን እንደሚያስፈልግና ማን ጥገኝነት እንደሚሰጥ እንዲሁም በምን ኣኳሃን እንደሚረጋገጥ ማንበብ ትችላለህ።  

ጥገኝነት ለመጠየቅ በስዊደን ውስጥ ወይም በድንበሩ ኣከባቢ መኖር ያስፈልጋል።

ኣለዚያ ግን የክዎታ/የተወሰነ መጠን፡ ስደተኛ ከሆንክ ውጭ ኣገር ሁነህ በ UNHCR ኣመካኝነት ጥገኝነት መጠየቅ ትችላለህ።

የክዎታ/የተወሰነ መጠን፡ ኣገባብ በሚመለከት በተጨማሪ ኣንብብ (ባእንግሊዝኛቋንቋ)

Last updated: